IQ አኪው

IQ አኪው Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from IQ አኪው, Library, ኢትዮጵያ, Addis Ababa.

11/09/2026
05/09/2026

ዛሬ የአመቱ መጨረሻ
ነሐሴ 30 ነው።
መጨረሻችሁን ያሳምርው
ቤተሰብ

  👏በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወንዶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ ሳደም አብዱልአዚዝ ሲሆን ያስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 576.25 ነው። ሳደ...
27/08/2026

👏

በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከወንዶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣው ተማሪ ሳደም አብዱልአዚዝ ሲሆን ያስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት 576.25 ነው። ሳደም በኦሮሚያ ክልል፣ የዶዶላ ኢፋቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው።


#የሀገርተስፋዎች👏

 👏በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሴቶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣችው መቅደላዊት ሱራፌል ስትሆን ያስመዘገበችው 569.17 ነው። መቅደላዊት ሱራፌል በአ...
27/08/2026

👏

በማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከሴቶች ከፍተኛውን ውጤት ያመጣችው መቅደላዊት ሱራፌል ስትሆን ያስመዘገበችው 569.17 ነው። መቅደላዊት ሱራፌል በአዲስ አበባ ከተማ የቦሌ ሱፐር ሆሊ ሴቪየር ትምህርት ቤት ተማሪ ናት።

#የሀገርተስፋዎች👏

የIQ እውነታዎች 💡አእምሯችን በቀን ውስጥ ከአስቢው በላይ አስገራሚ ስራዎችን ይሰራል!1. የሰው ልጅ አእምሮ በቀን እስከ 70,000 የሚያስቡ ሀሳቦችን ያመነጫል።2. አእምሮህ አዲስ ነገር በ...
16/08/2026

የIQ እውነታዎች 💡
አእምሯችን በቀን ውስጥ ከአስቢው በላይ አስገራሚ ስራዎችን ይሰራል!
1. የሰው ልጅ አእምሮ በቀን እስከ 70,000 የሚያስቡ ሀሳቦችን ያመነጫል።
2. አእምሮህ አዲስ ነገር በተማረ ቁጥር አወቃቀሩን (Structure) ይለውጣል።
ለበለጠ አስደናቂ የእንቆቅልሽ እና የአእምሮ ፈተናዎች IQ አኪው ፔጃችንን Follow ያድርጉ!"

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ ኢትዮጵያ የፈረመችውንና ያጸደቀችውን የጂኖሳይድ (የዘር ማጥፋት) ስምምነቶች መሠረት በማድረግ፣ የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ ስምምነት እንዲ...
06/06/2026

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን፣ ኢትዮጵያ የፈረመችውንና ያጸደቀችውን የጂኖሳይድ (የዘር ማጥፋት) ስምምነቶች መሠረት በማድረግ፣ የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ ስምምነት እንዲከበር፣ እንዲያስከብርና ሕጉን እንዲያስፈጽም ድምጿን ከፍ አድርጋ በአለም አቀፍ ደረጃ አቤት ማለት አለባት።
ፍትህ ለተጨፈጨፉት! እግዚአብሔር በአርሲ ለተሰዉ ኦርቶዶክሳውያን ጽድቅን ያድል፤ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው ምዕመናን መጽናናትን ይስጥ።
#ፍትህ #ሰላም #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #የሰብአዊመብት

Address

ኢትዮጵያ
Addis Ababa
ETHIOPIALOVE

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when IQ አኪው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category