የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት/ yeka w 11 vital event registration office

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት/ yeka w 11 vital event registration office

የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት/ yeka w 11 vital event registration office ወቅታዊ የሆኑ የወሳኝ ኩነት አገልግሎቶችን ለህብረተሰቡ ማሳወቅ

28/02/2022

ውድ ተገልጋዮቻችን የፅ/ቤታችን እለታዊ መረጃወች ለማግኘት እና የመጣላችሁን ዲጅታል መታወቂያ ለማየት የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ብላችሁ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን በማድረግ ማየት እና መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን

ለግንዛቤ የመታወቂያ እድሳት እና ምትክ አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች እድሳት* ያልታደሰውን መታወቂያ መያዝ፣ *ስድስት ወር ያላለፈው ትክክለኛ የባለ መታወቂያውን ማንነት በአግባቡ የሚያሳይ ጉርድ...
20/02/2022

ለግንዛቤ

የመታወቂያ እድሳት እና ምትክ አገልግሎት ቅድመ ሁኔታዎች

እድሳት
* ያልታደሰውን መታወቂያ መያዝ፣

*ስድስት ወር ያላለፈው ትክክለኛ የባለ መታወቂያውን ማንነት በአግባቡ የሚያሳይ ጉርድ ፎቶ ግራፍ።

ምትክ
* የቀድሞ መታወቂያ ጠፍቶ ሲገኝ የፖሊስ ማረጋገጫ፣

* ተቀዶ ወይም በሌላ ምክንያት መታወቅያው በላዩ ላይ ያለው መረጃ ለቆ ሲገኝ የተቀደደውን ወይም መረጃው የለቀቀውን መታወቂያ መያዝ እንዲሁም

* ስድስት ወር ያላለፈው ትክክለኛ የባለ መታወቂያውን ማንነት በአግባቡ የሚያሳይ ጉርድ ፎቶ ግራፍ።

ማሳሰቢያ

* የሚፈጠር የተገልጋይ ጫናን በመረዳት እባክዎን አስቀድመው የሚኖሩበትን አካባቢ የጽ/ቤታችን የአገልግሎት መርሃ ግብር ይጠይቁ።

* የስራ ቀናት ዘወትር ከሰኞ እስከ ቅዳሜ 6:30 ሲሆን እንደ ፅ/ቤቶቻችን ነባራዊ ሁኔታ ቅድሜ ሙሉ ቀን አገልግሎት የሚሰጥባቸው ወረዳዎች ይኖራሉ።

ሌብነትን እንጠየፍ ፤ ስጋት እየሆነ የመጣውን ሰነድ አስመስሎ በመስራት የሚደረግ ማጭበርበርን እንታገል!

ለምንሰጣቸው አገልግሎቶች፣ ቅድመ ሁኔታዎች እና ተጨማሪ መረጃዎች ድረ ገፃችንን www.aaveria.gov.et ይጎብኙ

የቴሌግራም አድራሻችን
https://t.me/addisvaitalpress

የፌስቡክ አድራሻችን
https://www.facebook.com/322538895122771/posts/800145240695465/?app=fbl

ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በነፃ የተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን።

ቀልጣፍ፣ ታማኝነት ያለውና እና በቴክኖሎጂ የታገዘ አገልግሎት ለመስጠት እንተጋለን!

görükle es**rt bursa eskort bayanlar bursa eskort bursa vip es**rt bursa elit es**rt es**rt vip es**rt alanya es**rt bayan antalya es**rt bayan bodrum es**rt

የየካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት የተገልጋዮች አገልግሎት ማግኛ ቀናት
20/02/2022

የየካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት የተገልጋዮች አገልግሎት ማግኛ ቀናት

እንምን ሰነበታቾሁ እንደሚታወቀው በኮማንድ ፖስት ምክንያት ታግዶ የነበረው የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ስለተጀመረ ከ14/06/2014 አ.ም ጀምሮ በተለጠፈው ፕሮግራም መሰረት በየ ቀጠናችሁ ...
20/02/2022

እንምን ሰነበታቾሁ እንደሚታወቀው በኮማንድ ፖስት ምክንያት ታግዶ የነበረው የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ስለተጀመረ ከ14/06/2014 አ.ም ጀምሮ በተለጠፈው ፕሮግራም መሰረት በየ ቀጠናችሁ እየመጣች አገልግሎቱን ያግኙ

görükle es**rt bursa eskort bayanlar bursa eskort bursa vip es**rt bursa elit es**rt es**rt vip es**rt alanya es**rt bayan antalya es**rt bayan bodrum es**rt

ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ ሰወች ስም ዝርዝር
10/11/2021

ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ ሰወች ስም ዝርዝር

ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ ስም ዝርዝር
02/11/2021

ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ ስም ዝርዝር

26/10/2021

ውድ የወረዳችን ነዋሪወች ከዚህ በኋላ መታወቂያወችን በቴሌግራም ቻናላችን ብቻ የምንለቅ ስለሆነ የቴሌግራም ቻናላችነ ፔጅ ላይክ አድርጉ
ቴሌግራም =የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት

ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ  ስም ዝርዝር
26/10/2021

ዲጅታል መታወቂያ የመጣላችሁ ስም ዝርዝር

የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ጽ/ቤት የ2013 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ፣የ2014 እቅድ  አፈጻጸም ከባለድርሻ  አካላት ጋር ውይይት  ተካሄደ
23/10/2021

የየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ጽ/ቤት የ2013 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም ፣የ2014 እቅድ አፈጻጸም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ

በ02/02/2014 አ.ም መታወቂያ የመጣላችሁ ሰወች ስም ዝርዝር
12/10/2021

በ02/02/2014 አ.ም መታወቂያ የመጣላችሁ ሰወች ስም ዝርዝር

08/10/2021

ሰላም ጤና ይስጥልኝ በተደጋጋሚ የቴሌግራም ቻናላችሁን እንፈልጋለን ብላችሁ በኢንቦክስ የምትፅፋልን ውድ የወረዳችን ነዋሪወች
አዲስ የቴሌግራም ፔጃችን= የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት መሆኑን እንገልፃለን

08/10/2021

ሰላም ጤና ይስጥልኝ በተደጋጋሚ የቴሌግራም ቻናላችሁን እንፈልጋለን ብላችሁ በኢንቦክስ የምትፅፋልን ውድ የወረዳችን ነዋሪወች
አዲስ የቴሌግራም ፔጃችን= የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት መሆኑን እንገልፃለን
ማሳሰቢያ:- ሁለት እና ከዚያ በላይ ፔጅ ስላለ አንደኛው ፕራይቬት ነው አንደኛው ደግሞ ፐብሊክ ነው እና ሁለቱንም ሞክሯቸው አንደኛው ይሰራል

Address

አዲስ አበባ የካ ኮተቤ
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት/ yeka w 11 vital event registration office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to የካ ወረዳ 11 ወሳኝ ኩነት ፅ/ቤት/ yeka w 11 vital event registration office:

Share