02/11/2023
ምክር ቤት ጽ/ቤት በአረጋውያን እና አካል ጉደተኞች መብትና ተጠቃሚነት ዙሪያ ለአረጋውያንና አካል ጉዳተኞች ስልጠና ሰጠ
ጥቅምት 22/2016 ዓ.ም
ቂርቆስ ወረዳ 04
የወረዳው ምክር ቤት ጽ/ቤት ለአረጋውያንና አካል ጉዳተኞች በአዋጅ ቁ74/2014 ዓ.ም በአረጋውያንና አካል ጉዳተኞች መብትና ተጠቃሚነት ዙሪያ ስልጠና ሰጥቷል
በስልጠናው አረጋውያንና አካል ጉዳተኞች መብት እንዲሁም ተጠቃሚነት ላይ ግንዛቤ እንዲራቸው ያግዛል ተብሏል ፡፡