Waajjira Daldalaa fi Misooma Gabaa Aanaa Dawwee Harawaa

Waajjira Daldalaa fi Misooma Gabaa Aanaa Dawwee Harawaa Mul'ata: "Bara 2022tti Misooma Daldalaa fi Gabaa Haqa Qabeessaa fi Dorgomaa Ta'e Arguudha"!!

  Gabayaa Magaalaa Booraa Guyyaa har'aa   08/2018tiin Qophii Ayyaana Arafaatiif Horii qalmaa  gabayaaf dhihaate suuraan
16/05/2026

Gabayaa Magaalaa Booraa Guyyaa har'aa 08/2018tiin Qophii Ayyaana Arafaatiif Horii qalmaa gabayaaf dhihaate suuraan

14/05/2026

Big shout out to my newest top fans! Aliy Mohammed Hussen

በነዳጅ ስርጭትና ሽያጭ የሚስተዋሉ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን እንዴት መከላከል ይቻላል?********************በነዳጅ ዘርፍ የሚስተዋሉ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮች በሀገር ኢኮኖሚ ላ...
04/05/2026

በነዳጅ ስርጭትና ሽያጭ የሚስተዋሉ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን እንዴት መከላከል ይቻላል?

********************

በነዳጅ ዘርፍ የሚስተዋሉ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮች በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጫና የሚያሳድሩ ናቸው። እነዚህ ችግሮች ከግዥ ጀምሮ እስከ ተጠቃሚዎች ድረስ ባለው ሰንሰለት ውስጥ በተለያዩ መንገዶች ይገለፃል። ለመከላከልም የተለያዩ ስልቶችን መጠቀም ያስፈልጋል፡፡

በተለይ በነዳጅ ስርጭትና ሽያጭ ሂደት ውስጥ የሚስተዋሉ ሙስና እና ብልሹ አሰራሮችን ለመከላከል የተቀናጀ የቴክኖሎጂ፣ የቁጥጥር እና የህግ ማስከበር እርምጃዎችን መውሰድ አስፈላጊ ነው። በዚህ ዘርፍ የሚስተዋሉ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን ለመከላከል የሚከተሉትን መንገዶች መጠቀም ይገባል።

👉🏿 የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን መስራት፦ በዘርፉ የተሰማሩ ባለሙያዎች፣ አሽከርካሪዎች እና የማደያ ሰራተኞች በሙያ ሥነ-ምግባርና ብልሹ አሰራር ላይ ተከታታይነት ያለው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እንዲያገኙ ማድረግና ህብረተሰቡ ብልሹ አሰራር ድርጊት ፈፃሚዎችን ሲመለከት ጥቆማ እንዲሰጥ ማበረታታት ያስፈልጋል።

👉🏿 ዲጂታል አሰራርን መከተል፦ የዲጂታል ክፍያ ስርዓትን በመተግበር የጥሬ ገንዘብ ንክኪን በማስቀረት በባንክ ወይም በሞባይል ገንዘብ ዝውውር ብቻ ግብይት እንዲፈጸም ማድረግ ይገባል። ይህም የሽያጭ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል ይረዳል። እንዲሁም የጂፒኤስ (GPS) ክትትል በማድረግ ነዳጅ የሚጭኑ ቦቴዎች ከተመረጠው መስመር እንዳይወጡና መድረሻቸው ባልሆነ ቦታ እንዳያራግፉ መከታተል አስፈላጊ ነው።

👉🏿 የአቅርቦት ሰንሰለትን ግልጽ ማድረግ፦ ከዲፖ እስከ ነዳጅ ማደያ ያለውን የነዳጅ ፍሰት የሚያሳይ የመረጃ ስርዓት በመዘርጋት በጉዞ ላይ የሚሰዎር ወይም በህገ-ወጥ መንገድ የሚሸጥ ነዳጅ ላይ ክትትል ማድረግ ይገባል። በማደያዎች ውስጥ ያለውን የነዳጅ ክምችት በዲጂታል ሴንሰሮች መከታተል፤ ይህም "ነዳጅ የለም" በማለት በድብቅ ለኮንትሮባንድ የሚሸጡ አካላትን ለመቆጣጠር ይረዳል።

👉🏿 የቁጥጥርና ክትትል ስርዓትን ማጠናከር፦ ተቆጣጣሪ አካላት በማደያዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ በማድረግ የነዳጅ ጥራት፣ መጠን እና የዋጋ ተመን መከበሩን ማረጋገጥ ይገባል።

👉🏿 የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ፦ በነዳጅ ማከማቸት፣ በዋጋ ጭማሪ ወይም በኮንትሮባንድ የተሰማሩ አካላት ላይ አስተማሪ የሆነ አስተዳደራዊና ህጋዊ እርምጃ መውሰድ አስፈላጊ ነው። ደጋግመው ጥፋት የሚፈጽሙ ማደያዎችም ሆኑ የትራንስፖርት ድርጅቶችን የንግድ ፈቃዳቸውን እስከ መሰረዝ የሚደርስ እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል።

በአጠቃላይ እነዚህን ስልቶች በቅንጅት ተግባራዊ ማድረግ የነዳጅ እጥረትን ከመቀነሱም በላይ ሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በመከላከል የሀገርን ኢኮኖሚ ከብክነት ለመጠበቅ ያስችላል።

ትውልድን በሥነምግባር፤ ተቋምን በአሰራር!

@የፌዴራል የስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን

02/05/2026
የንግዱ ማህበረሰብ ባለበት ሆኖ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎትን እንዴት መጠቀም ይችላል?  ሚያዚያ 16፣ 2018 ዓ.ም ቡታጅራ የንግዱ ማህበረሰብ ባለበት ሆኖ በበይነ መረብ አድ...
24/04/2026

የንግዱ ማህበረሰብ ባለበት ሆኖ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎትን እንዴት መጠቀም ይችላል?

ሚያዚያ 16፣ 2018 ዓ.ም ቡታጅራ

የንግዱ ማህበረሰብ ባለበት ሆኖ በበይነ መረብ አድራሻ https://etrade.gov.et ላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ለማግኘት የሚከተሉትን ዝርዝር ቅድመ ሁኔታዎች መከተል ይኖርበታል።

• ከዚህ ቀደም ያልተመዘገቡ ከሆነ ይመዝገቡ የሚለውን ቁልፍ በመጫን የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎን በማስገባት ይመዝገቡ

• ይግቡ በሚለው ቁልፍ ገብተው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርዎትን እና የይለፍ ቃልዎን ያስገቡ

• ሲስተሙ የሚጠይቅዎትን መረጃ ይጫኑ (መታወቂያ፣ ፎቶግራፍ ....)

• የሚፈልጉትን አገልግሎት ይምረጡ

• በመረጡት አገልግሎት ላይ የተለያዩ የመጠየቁ ቅጾችን ይሞላሉ

• አስፈላጊ ሰነዶችን በማያያዝ ጥያቄዎትን ይላኩ

• የአገልግሎት ሰጪ ቡድናችን ጥያቄዎን ተመልክተው ትክክለኛ ጥያቄ ከሆነ ያፀድቃሉ ካልሆነ ግን ምክንያቱን ለእርስዎ በመላክ ውድቅ ይደርጋሉ

• ጥያቄዎ ተቀባይነት ሲያገኝ ክፍያ እንዲፈጽሙ በስልክዎ አጭር መልክት የክፍያ ትዕዛዝ ቁጥር በ872 ይላክሎታል

• በማንኛውም የንግድ ባንክ የክፍያ አገልግሎት ክፍያ መፈጸም ይችላሉ

• ክፍያዎን ከፈጸሙ በኋላ ሰርተፊኬት ተዘጋጅቶ ይላክልዎታል ፣ ሰነዱን በሲስተም ገብተው ማተም ይችላሉ፡፡

  Inispeekshinii Mirkaneessa Qulqullina Barnootaa Caasaa Barnootaaf Kennamee Jira. /2016Godina Saba Oromoo Aanaa Dawwee ...
24/05/2024

Inispeekshinii Mirkaneessa Qulqullina Barnootaa Caasaa Barnootaaf Kennamee Jira.

/2016
Godina Saba Oromoo Aanaa Dawwee Harawaa Waajjira Barnootaatti,Qopheessummaa Mana Maree Aanaa Keenyaatiin Leenjiin Mirkaneessa Qulqullina Barnootaa Oggeessota Barnootaa,Supparvaayizaroota,Hoggantoora Manneen Barnootaa fi Qindeessitoota Koree Inispeekshinii Manneen Barnootaaf Guyyaa Har'aa Kennamaa Oolee jira.

Dabalataanis Mata duree "Hoggansa Barnootaa fi Tooftaa Hoggansaa" jedhu irrattis Leenjiin Ijaarsa Dandeettii Laatamee jira.

■ Qulqullina Barnootaa mirkaneessuuf Qabxii Bu'uuraa Sadan kana Beekuu fi Hojii irra Oolchuun barbaachisaadha.Isaanis:-

1) Dhiyeessa (Input)
2) Adeemsa (Proccess)
3) Bu'aa (Out put)

1) Dhiheessa:-
●Barataa Barnootaaf Qophaa'aa ta'e,
●Barsiisaa gahumsa qabu,
●Sirna barnootaa gahumsa irratti hundaa'ee qophaa'e,
●Manneen Barnootaa istaandardii guutan,
●Hoggansa gahumsa qabuufi
●Qabeenya M/B,(humna namaa gahaa qabuufi galii keessoo gahaa fikkf

2) Adeemsa:-
~Adeemsi baruu-barsiisuu dhiyeessa argaman haalaan itti fayyadamuu fi
~Mala baruu- barsiisuu gahumsa irratti hundaa'een fayyadamuu,
~Qooda fudhattoota barnootaa, maatii barattootaa,hawaasa, qaamolee mootummaa fi GMBB hirmaachisuu,
~Qoodiinsa daree- barataa adeemsa baruu- barsiisuuf mijataa ta'e uumuun qulqullina barnootaa mirkaneessuuf daandii sirrii agarsiisuu ta'a.

3)Bu'aa:- Bu'uurri 3ffaan bu'aa yoo ta'u,
fi Carraaqqiin Sadarkaan goonu hundi kan madaalamu Bu'aa argameeni.Kunis
■Dubbisuu,
■Barreessuufi
■Shallaguu barattootaa irratti hojjachuun gahumsa uumamee fi

■Qormaata Daree, Naannoonoo fi Biyyoolessaa irratti Qabxii (bu'aa) Barattootni galmeessanidha.
Qabxiilee Sadan Eeraman Milkeessuuf immoo Sirni Deeggarsaa fi Hordoffii Utubaadha.

galatti,Dhalootni Haaraan Barnoota Qulqullina qabu akka argatan,Gahumsa itti horuun,Sadarkaa Addunyaatti dorgomtoota ta'anii akka bahaniifi Barnoonni Afaanii,Saayinsii fi Teeknooloojii har'a kenninu murteessaadha.

Address

Ethiopia
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Waajjira Daldalaa fi Misooma Gabaa Aanaa Dawwee Harawaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share