Ethiopian Intellectual Property Authority/EIPA የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • Ethiopian Intellectual Property Authority/EIPA የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን

Ethiopian Intellectual Property Authority/EIPA የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን Ethiopian Intellectual Property Authority is responsible to provide adequate legal protection & prom

የአእምሯዊ ንብረት ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 35 ግንቦት 7/2018 ዓ.ምIntellectual Property Gazette Vol.22 No. 35 May 15/2026
15/05/2026

የአእምሯዊ ንብረት ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 35 ግንቦት 7/2018 ዓ.ም
Intellectual Property Gazette Vol.22 No. 35 May 15/2026

Intellectual Property Gazette Vol.22 No. 35 May 15/2026

የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በ“አዕምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡ እንዘጋጅ፣ እንጀምር፣ እንፍጠር!” በሚል መሪ ሃሳብ ዓለም አቀፉን የአዕምሯዊ ንብረት ቀን ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም በ...
14/05/2026

የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በ“አዕምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡ እንዘጋጅ፣ እንጀምር፣ እንፍጠር!” በሚል መሪ ሃሳብ ዓለም አቀፉን የአዕምሯዊ ንብረት ቀን ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም በተለያዩ ዝግጅቶች ተከበረ።



በዌብሳይት
www.eipa.gov.et
በፌስቡክ
https://web.facebook.com/eipa.gov.et
በዩቲዩብ
https://www.youtube.com/
በኤክስ/X
http://X.com/
በሊንክድኢን
https://www.linkedin.com/in/eipa-authority-95611b379/
በቲክቶክ
https://www.tiktok.com/ ይከታተሉ።

የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን በ“አዕምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡እንዘጋጅ፣እንጀምር፣እንፍጠር!” መሪ ...

11/05/2026

እንግዳችን ‘‘ፈጠራን ማክበር ሀገርን ማክበር ነው’’ By alemtsehay - May 4, 2026 0 211 FacebookTwitterPinterestWhatsApp በሀገራችን የፈጠራ ሥራዎች ውጤታማ እንዲሆኑና የፈጣሪዎች መብት እንዲከበር የኢትዮጵያ...

የአእምሯዊ ንብረት ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 34 ሚያዝያ 30/2018 IP Gazette Vol.22 No.34 May 8, 2026
10/05/2026

የአእምሯዊ ንብረት ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 34 ሚያዝያ 30/2018
IP Gazette Vol.22 No.34 May 8, 2026

+ 251 115 52 72 02 [email protected] Facebook Twitter Linkedin Ethiopian Intellectual Property Authority-EIPA​ EIPA was established in 2003 to provide legal protection for Intellectual property rights. The authority mandated to administer and implement State policies on intellectual property (IP) t...

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት እና ሌሎች ተጠሪ ተቋማት በመተባበር በሐረር ከተማ ለአረጋውያንና አቅመ ደካማ ዜጎች ያስገነቧቸውን ቤቶች ...
06/05/2026

የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት እና ሌሎች ተጠሪ ተቋማት በመተባበር በሐረር ከተማ ለአረጋውያንና አቅመ ደካማ ዜጎች ያስገነቧቸውን ቤቶች ሚያዚያ 28/2018 ዓ ም አሰረከቡ።

የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እንደገለጹት በክልሉ ትኩረት ከተሰጣቸው ሰው ተኮር ሥራዎች መካከል የዜጎችን ሕይወት ማሻሻል በቀዳሚነት እንደሚጠቀስ ገልጸው
በተለይም ይህን መሰል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሕዝብን ክብር የሚመጥኑ ተግባራትን እውን ለማድረግ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ አመልክተዋል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማቱ ላከናወኗቸው እና እያከናወኗቸው ለሚገኙ ሰው ተኮር ተግባራት ምስጋና አቅርበዋል።
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) በበኩላቸው ዘርፉ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ከሚከውናቸው ሥራዎች ባለፈ ማህበራዊ ሃላፊነታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ ብለዋል፡፡
በዛሬው ዕለትም በ28 ሚሊየን ብር ወጪ በሐረር ከተማ የተገነቡና የቤት ቁሳቁስ ያሟሉ 12 ቤቶች ለተጠቃሚዎች መተላለፋቸውን ገልጸዋል።

የማህበረሰቡ ተወካዮችም ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋማቱ ላሳዩት መልካም አርአያነትና ማህበራዊ ኃላፊነት አድናቆታቸውን ሰጥተዋል። የቤቶቹ ተረካቢዎች በበኩላቸው ቀደም ሲል ለብርድና ለዝናብ ተጋልጠው የነበሩ፣ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ይገኙ እንደነበር ገልጸዋል።
ቤት የተገነባላቸው ነዋሪዎች ከፍተኛ ደስታቸውን ገልጸው፣ ከዚህ ቀደም ይገጥማቸው ከነበረው እንግልት (ለአየር ንብረት መጋለጥ) መገላገላቸውን ገልጸዋል። ለተደረገላቸው የቤት ድጋፍ በታላቅ ስሜት አመስግነዋል።

የአእምሯዊ ንብረት ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 33 ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ምIntellectual Property Gazette Vol. 22 No. 33 April 30, 2026
02/05/2026

የአእምሯዊ ንብረት ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 33 ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም
Intellectual Property Gazette Vol. 22 No. 33 April 30, 2026

IP GAZETTE VOL 22 NO 33 MIYAZIYA 22,2018Download

30/04/2026

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ተከበረየዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን “IP and Sport: Ready, Set, Innovate” / “አእምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡ መዘጋጀት፣ መጀመር፣ መፍጠር” በ...
25/04/2026

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ተከበረ
የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን “IP and Sport: Ready, Set, Innovate” / “አእምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡ መዘጋጀት፣ መጀመር፣ መፍጠር” በሚል መሪ ቃል ቅዳሜ ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም በሀገራችን የመጀመሪያ በሆነውና በቅርቡ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተመረቀው አዲስ ስፖርት ፓርክ በስፖርታዊ ውድድር እና በፓናል ውይይት ተከበረ፡፡
በበዓሉ መክፈቻ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ወልዱ ይመሰል በስፖርት ዓለም ውስጥ የሚከሰቱ የተወዳዳሪዎች የግልና የጋራ ፈጠራዎች፣ ንድፎች፣ ብራንዶችና የመልካም ዝና ታሪኮችን ለመጠበቅና ሀገራትን ጭምር ለማስተዋወቅ የአዕምሯዊ ንብረት መብት ጥበቃ ስርዓት ወሳኝ ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል።
የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስተር ዲኤታ ፎዚያ አሚን (ዶ/ር) እንደገለጹት “አእምሯዊ ንብረት ቀንን ስናከብር እንዘጋጅ፣ እንጀምር፣ እንፍጠር” በሚል መሪ ሃሳብ ሲሆን በስፓርት ዓለም ውስጥ የሚፈጠሩ ክስተቶችን፣ ንድፎችን፣ ብራንዶችን ለማስጠበቅ እና ተጠቃሚ ለመሆን አእምሯዊ ንብረት ቁልፍ ሚና እንዳለው አመላክተዋል።
በፓናል ውይይቱም ያደጉ ሀገራት በመብት ጥበቃ ስርዓት በመዘርጋታቸው ከአእምሯዊ ንብረት በከፍተኛ ደረጃ የኢኮኖሚ ተጠቃሚ መሆናቸው፣ አእምሯዊ ንብረት በስፓርት ውስጥ ያለው ፋይዳ፣ የሀገር ገፅታን ለመገንባት የሚጫወተው ሚና በስፓርቱ ኢንድስትሪ ውስጥ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የሚፈፀሙ የመብት ጥሰቶች አቅም ግንባታ ስልጠና የግንዛቤ እና ተደራሽነት፣ ከዘርፋ ጋር በተያያዘ በምርምር እና በዩንቨርሲቲዎች ያለው እንቅስቃሴ ሊመዘገብ እና ጥበቃ ሊያገኙ የሚገባቸው የስፓርት ውጤቶች እንዲሁም ተያያዥ በሆኑ ሃሳቦች ላይ የአውደ ጥናት ውይይት ተደርጎባቸዋል።
በሀገራችን ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ መድረክ ስመ ጥር የሆኑ አትሌቶች መፍለቂያ እንደመሆኗ መጠን ከዘርፉ ተገቢውን ጥቅም እያገኘች አለመሆኗን ጠቁመው በስፓርቱ ዘርፍ ያሉትን የአእምሯዊ ንብረት ውጤቶችን ወደ ገበያ ማውጣት እንደሚገባ አስረድተዋል።
የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር እንዳሉ ሞሲሳ እንደገለፁት የተለያዩ ዓለም አቀፍ አትሌቶችን በመጠቀም ሀገርን የበለጠ ተጠቃሚ ማድረግ እንደሚቻል ጠቁመው ቅንጅታዊ አሰራር መዘርጋት እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል።

የአእምሯዊ ንብረት ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 32 ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ምIntellectual Property Gazette Vol. 22 No. 32 April 24, 2026
24/04/2026

የአእምሯዊ ንብረት ጋዜጣ ቅጽ 22 ቁጥር 32 ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም
Intellectual Property Gazette Vol. 22 No. 32 April 24, 2026

Intellectual Property Gazette Vol. 22 No. 32 April 24, 2026

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን: ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም  “አእምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡ መዘጋጀት፣ መጀመር፣  መፍጠር” “IP and Sport: Ready, Set, Innovate”
24/04/2026

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን: ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም
“አእምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡ መዘጋጀት፣ መጀመር፣ መፍጠር”
“IP and Sport: Ready, Set, Innovate”

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን ቅዳሜ ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን: ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም  “አእምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡ መዘጋጀት፣ መጀመር፣  መፍጠር” “IP and Sport: Ready, Set, Innovate”
24/04/2026

የዓለም አእምሯዊ ንብረት ቀን: ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም
“አእምሯዊ ንብረትና ስፖርት፡ መዘጋጀት፣ መጀመር፣ መፍጠር”
“IP and Sport: Ready, Set, Innovate”

Address

Addis Ababa
P.O.BOX25322/1000

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30

Telephone

+251115527202

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Intellectual Property Authority/EIPA የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Ethiopian Intellectual Property Authority/EIPA የኢትዮጵያ አእምሯዊ ንብረት ባለስልጣን:

Share