ልደታ ባህልና ኪነ-ጥበብ- Lideta Culture&Arts office

ልደታ ባህልና ኪነ-ጥበብ- Lideta Culture&Arts office ትክክለኛ መረጃዎች የከተቡበታል

130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛልየዓድዋ ድል በአዲስ አ...
02/03/2026

130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል

130ኛው የዓድዋ ድል በዓል ፒያሳ በሚገኘዉ የአድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ይገኛል

የዓድዋ ድል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሲታሰብ ቆይቷል።

በከተማ ደረጃ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት ትላንት በአድዋ ድል መታሰቢያ በፖናል ዉይይት ተከብሯል።

በዓሉ በዛሬዉ ዕለት በዓድዋ ድል መታሰቢያ በተለያዩ መርሃ ግብሮች እየተከበረ ይገኛል፡፡
የዓድዋ ድል መላዉ ኢትዮጵያዊያን ያለምንም ልዩነት ለሃገራቸዉ ሉአላዊነትና ነጻነት በጋራ የተዋደቁበት እና ያሸነፉበትና የህብረብሄራዊ አንድነት መገለጫ ነዉ።

130ኛው የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ በልደታ ክፍለ ከተማ ባህል ኪነጥበብ ፅ/ቤት የአብርሆት የገዢ ትርክት የኪነ ጥበብ  መርሀ ግብር አካሄደመርሀ ግብሩ "የዓድዋ ድል ትሩፋቶች በኪ...
28/02/2026

130ኛው የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ በልደታ ክፍለ ከተማ ባህል ኪነጥበብ ፅ/ቤት የአብርሆት የገዢ ትርክት የኪነ ጥበብ መርሀ ግብር አካሄደ

መርሀ ግብሩ "የዓድዋ ድል ትሩፋቶች በኪነ ጥበብ አንደበት" በሚል መሪ ቃል የአድዋን ድል ታላቅነትና ለትውልድ የሚከተለውን ፋይዳ በማሰብ የተዘጋጀ የኪነጥበብ ፕሮግራም ተካሂዷል።

በመርሀ ግብሩ ግብሩ ልዩ ልዩ የመታሰቢያ የድል ክብረ በአሉን የሚዘክሩ የኪነጥበብ ውጤቶች ቀርበበዋል

የውጤት ዜና!!የልደታ ክ/ከተማ ምክር ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት ባካሄደው የአስፈጻሚ አካላት  ምዘና የልደታ ክ.ከ ባህልና ኪነጥበብ ጽ/ቤት በጣም ከፍተኛ ውጤት በማስመ...
10/02/2026

የውጤት ዜና!!

የልደታ ክ/ከተማ ምክር ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያው 6 ወራት ባካሄደው የአስፈጻሚ አካላት ምዘና የልደታ ክ.ከ ባህልና ኪነጥበብ ጽ/ቤት በጣም ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ እውቅና ተሰቶናል።

01/02/2026
01/02/2026

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ልደታ ባህልና ኪነ-ጥበብ- Lideta Culture&Arts office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share