Like Mezemeran Tewodros Yoseph ቴዎድሮስ ዩሴፍ offical

Like Mezemeran Tewodros Yoseph ቴዎድሮስ ዩሴፍ offical ሰላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ይህ ፔጅ የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዩሴፍ ነው በዚህ ፔጅ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዶግማና ቀኖና ስርዓት የጠበቁ ዝማሬዎች ስብከቶች

🔴አዲስ ዝማሬ የንስሐ መዝሙር  ተናጋሪው መንገድ ነበማኅቶት ቲየብ ተለቋል
25/03/2026

🔴አዲስ ዝማሬ የንስሐ መዝሙር ተናጋሪው መንገድ ነበማኅቶት ቲየብ ተለቋል

በዓለ ጥምቀት    #ጥምቀት
20/01/2026

በዓለ ጥምቀት
#ጥምቀት

በእላፋት ዝማሬ የዓመት ሰው ይበለል 🥰🙏
08/01/2026

በእላፋት ዝማሬ የዓመት ሰው ይበለል 🥰🙏

የናዝሬቱ ኢየሱስ አዲስ የንስሐ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
23/03/2025

የናዝሬቱ ኢየሱስ አዲስ የንስሐ ዝማሬ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

ኑ በመልካም እንተባበር ለባለ ውለታችን ውለታ እንመልስሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ መታመማቸውን  እና ለህክምና ብር እንደሚያስፈልግ ሰምተናል። እኔም ቀርቤ እንደተረዳሁት ሊቀ መዘምራን ...
22/05/2024

ኑ በመልካም እንተባበር
ለባለ ውለታችን ውለታ እንመልስ

ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ ወ/ቂርቆስ መታመማቸውን እና ለህክምና ብር እንደሚያስፈልግ ሰምተናል።

እኔም ቀርቤ እንደተረዳሁት ሊቀ መዘምራን በብዙ ውጣ ውረድ ውስጥ አልፈዋል። እናም ብንተባበር ከህክምናም በላይ ለአባታችን ብዙ ማድረግ እንችላለን።

Account
1000481007287
KINETIBEB W/KIRKOS W/MESKEL
CBE

👉እንደ ቸርነትህ
👉ይህ ቁርባን
👉ሰው ለሰው
👉አልፋ እና ኦሜጋ
👉እኔስ በመግባሬ
👉አንድ እምነት ነው
👉የአንተ ስራ
👉እመ አምላክ
👉ፀምር ዘጌድዮን
👉እናምናለን
👉ድንግል ወላዲተ ቃል
👉በስራዬ የት ይሄን መግቢያዬ
👉ድንግል ሆይ ስለ አንቺ
👉የሲና ሐመልማል
👉አቤት የዛን ግዜ
👉መፅሐፍ ቅዱስን
👉ዘጠኝ ሰአት ሲሆን
👉በአርእያው ፈጥሮናል እናመስግነው
👉አምነናል በልጅሽ በአንቺ አናምንም አሉ
👉ሞትን አትፍሩ
👉ወይ እኔ ወይ እኔ
👉ኧረ ሰው መሆኔ
👉ተነሽ ኢትዮጵያ.........ሌሎችም

እነኚህ ዝማሬዎች ሰምተን ልባችን ወደ እግዚአብሔር የተመለሰ፣ለንሰሃ የበቃን የት ነን?

23/04/2024

ሳለምን የሚያስፈልገኝ ታውቃለህ
ሳልጠይቅ የሚያስፈልገኝ ታውቃለህ
ብቻ ጤና ስጠኝ አልጥፋ ከቤትህ
እንዳመሰግንህ
ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዩሴፍ

የማይታይ እጅ
07/04/2024

የማይታይ እጅ

አምላኬን ሳልፈራ
11/03/2024

አምላኬን ሳልፈራ

አዲስ ዝማሬ ተለቋአል  ቁጥር 11 አልበም ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም በማኅቶት Tube New Mezmuer On Mahetot Tube
29/01/2024

አዲስ ዝማሬ ተለቋአል ቁጥር 11 አልበም ከእግዚአብሔር በላይ ማንም የለም በማኅቶት Tube New Mezmuer On Mahetot Tube

23/01/2024

♦✟✞✟ብዙ ልጆች አሉት ለሥሙ ምሥክር✟✞✟♦

ብዙ ልጆች አሉት ለሥሙ ምሥክር
በዙሪያው ያሉትን አብቅቷል ለክብር
ስለ ፍጹም ምልጃው ለእኔ ግን ይለያል
መልዓኩ ሚካኤል ስለው ደስ ይለኛል

/አዝማች/።።።።።።።።

ከመላዕክት ክብሩ ከፍ ከፍ ብሎ
በአምላኬ ተሾመ ዘንዶውንም ጥሎ
አሳዳጊዬነው ሆኖ እናት አባቴ
ሚካኤል በአለበት ይሸሻል ጠላቴ

/አዝማች/።።።።።።።።

ከሚታየው ሁሉ ልቤ ከሚፈራው
ካላየሁት ነገር ጠላት ከሰወረው
ያድነኛል ፈጥኖ በመንገዴ ወቶ
ሚካኤል ሀያሉ ክንፎቹን ዘርግቶ

/አዝማች/።።።።።።።።

በባሕራን ታሪክ በነተላፊኖስ
በአፎምያ መትረፍ በነ ዱራታኦስ
በነብዩ ዳንኤል መች ይፈጸምና
የሚካኤል ስራ ይቀጥላል ገና

/አዝማች/።።።።።።።

በጉዞ የረዳችሁ በባሕር በየብሱ
ፈጥኖ ደርሶላችሁ ዕንባን ስታፈሱ
ስለታችሁ ሰምሯል ቁሙ ለዝማሬ
በሚካኤል ምልጃ የቆማችሁ ዛሬ

/አዝማች/።።።።።።።

ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን
ንጉሥ ለወደደው አንሰግድለታለን
እንኳን ለሚካኤል ለሚቆም ጌታ ፊት
ክብርን እንሰጥ የለ ለምድር ሹማምንት።


13/12/2022
03/11/2022

እሰይ ነጋ ላመሰግን ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Like Mezemeran Tewodros Yoseph ቴዎድሮስ ዩሴፍ offical posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Like Mezemeran Tewodros Yoseph ቴዎድሮስ ዩሴፍ offical:

Share