Dereje Duguma,State Minister of Health

Dereje Duguma,State Minister of Health Together we can do more!
(1)

23/08/2026
የአቤት ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ጸጋዬ አናንያ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ሕልፈት፣  የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን ለመግለፅ  እወዳለሁ ። ዶ/ር ጸጋዬ ትጉህ እና ሀገር ወዳድ ወጣት አመራር ነበሩ ።...
19/08/2026

የአቤት ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶ/ር ጸጋዬ አናንያ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ሕልፈት፣ የተሰማኝን ጥልቅ ሃዘን ለመግለፅ እወዳለሁ ። ዶ/ር ጸጋዬ ትጉህ እና ሀገር ወዳድ ወጣት አመራር ነበሩ ።
ለቤተሰባቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለሥራ ባልደረቦቻቸው መጽናናቱን እመኛለሁ ።

06/08/2026
Let’s plant hope!
04/08/2026

Let’s plant hope!

03/08/2026
100 years of public health excellence.
16/07/2026

100 years of public health excellence.

14/07/2026
07/07/2026

የጤና ጉዳዮችን በሚመለከት፦

የሀገር ውስጥ የመድኃኒት ማምረት አቅማችንን ከነበረበት 4 በመቶ ወደ 44 በመቶ ማሳደግ ችለናል። ለአጠቃላይ መድኃኒት ግዢ 70 ቢሊዮን ብር፣ ለሕክምና መሣሪያዎች ግዢ ደግሞ ከ60 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ አድርገናል። ባለፉት ወራት በርካታ ሆስፒታሎችን መርቀን ለአገልግሎት ያበቃን ሲሆን፣ በሚቀጥሉት ወራት የሚመረቁ ሌሎች ተቋማት ይኖራሉ። ለግንባታ ሂደት ትኩረት ከተሰጣቸው መካከል የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታልን የአልጋ አቅም በአንድ ሺህ ያሳደገው አዲሱ ሕንፃ ይጠቀሳል። በሀገር ውስጥ የሚመረቱ መድኃኒቶችም በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት እንዲኖራቸው ተደርገው የተሰሩ ናቸው። ቀጣዩ ትኩረታችን በውጭ ሀገራት የምናያቸውን ዘመናዊና ደረጃቸውን የጠበቁ ሆስፒታሎችን በሀገራችን መገንባት ነው። በሌላ በኩል፣ የወባ በሽታን ለመቀነስ በተደረገው የተቀናጀ ጥረት 14 ሚሊዮን አጎበር የተሰራጨ ሲሆን፣ በ3 ሚሊዮን መኖሪያ ቤቶች ላይ ደግሞ የጸረ-ወባ ኬሚካል ተረጭቷል። በተጨማሪም፣ ቀደም ሲል የክትባት ተደራሽነት ባልነበረባቸው 58 ወረዳዎች ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ክትባት መስጠት ተችሏል።

#የጠሚሩምላሾች

05/07/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dereje Duguma,State Minister of Health posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Dereje Duguma,State Minister of Health:

Shortcuts

Share