Bahir Dar university Tibebe Ghion Specialized Hospital Information Center

Bahir Dar university Tibebe Ghion Specialized  Hospital Information Center BDu health science College

የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ===============ከግንቦት 23-27/2018 ዓ.ም ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባሉን ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት ሀኪሞችና ከእስራኤል ሐገር በሚመጡ...
27/05/2026

የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ
===============
ከግንቦት 23-27/2018 ዓ.ም ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባሉን ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ሰብ-ስፔሻሊስት ሀኪሞችና ከእስራኤል ሐገር በሚመጡ ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ባለሞያዎች በዘመናዊ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ የቀዶ ህክምና (Laparoscopic Surgery) አገልግሎት ይሰጣል::

አገልግሎት የሚሰጥባቸው ዘርፎች
------------------------------------------
1. የሐሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (Laparascopic cholecystectomy)

2. የጉረሮ ካንሰር እና ሌሎች የጉረሮ ህመሞች ቀዶ ህክምና (Esophageal disease and other related pathologies surgery)

3. የጨጓራ ካንሰር እና ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ህክምና (Gastric cancer and other gastric pathologies surgery)

4. የቆሽት፣ የሐሞት ቱቦ እና የጣፊያ ቀዶ ህክምና (Hepatopancreaticobiliary surgery) እና

5. የአንጀት ካንሰር እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ህክምና (Colorectal and other related diseases surgery) ናቸው::

የጋራ ጥረት ለማኅበረሰብ ጤንነት!

ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

ጥሪ ለረዚደንት ሀኪሞች
30/04/2026

ጥሪ ለረዚደንት ሀኪሞች

Vaccancy announcement!!!share!!!
27/04/2026

Vaccancy announcement!!!

share!!!

ለሰርጅካል ነርስ ባለሙያዎች የተላለፈ ጥሪ!!!
26/04/2026

ለሰርጅካል ነርስ ባለሙያዎች የተላለፈ ጥሪ!!!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
12/04/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ፤ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Urgent Notice!!!
02/04/2026

Urgent Notice!!!

የውጭ ዝውውር የቅጥር ማስታወቂያባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሎጅሰባታሚት
10/03/2026

የውጭ ዝውውር የቅጥር ማስታወቂያ

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሎጅ
ሰባታሚት

08/10/2025

የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከእስራኤል ሐገር ከሚመጡ ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ባለሞያዎች ጋር በመተባበር በዘመናዊ መሳሪያ የታገዘ ከፍተኛ የቀዶ ህክምና ሊሰጥ ነዉ።

ህክምናዉ ከጥቅምት 12- 15/2018 ዓ.ም በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ይሰጣል።

አገልግሎት የሚሰጥባቸው ዘርፎች
------------------------------------------
1. የሐሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (Laparascopic cholecystectomy)

2. የጉረሮ ካንሰር እና ሌሎች የጉረሮ ህመሞች ቀዶ ህክምና (Esophageal disease and other related pathologies surgery)

3. የጨጓራ ካንሰር እና ሌሎች ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ህክምና (Gastric cancer and other gastric pathologies surgery)

4. የቆሽት፣ የሐሞት ቱቦ እና የጣፊያ ቀዶ ህክምና (Hepatopancreaticobiliary surgery) እና

5. የአንጀት ካንሰር እና ተያያዥ የጤና ችግሮች ቀዶ ህክምና (Colorectal and other related diseases surgery) ናቸው::

ነገር ግን ሆስፒታላችን ባሉት የሰብ-ስፔሻሊስት ሀኪሞች ለማህበረሰባችን እየሰጠ ከሚገኘው አገልግሎት ውስጥ አንዱ በሆነው የሐሞት ጠጠር ቀዶ ህክምና (Laparascopic cholecystectomy) አገልግሎት የምትፈልጉ ህሙማን እስካሁን ስላልተመዘገባችሁ ከጥቅምት 10 ጀምሮ ወደ ሆስፒታላችን በመምጣት ከሌሎች የሕክምና አገልግሎት ዘርፎች ጋር ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እንሳተላልፋለን::

የጋራ ጥረት ለማኅበረሰብ ጤንነት!

ጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ

 #ክብር ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች!!!የ21 ዓመት እድሜ ያላት እንስት እርጉዝ የመውለጃዋ ጊዜ ደርሶ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ዋና ከተማ እንዳስላሰ-ሽረ ...
30/09/2025

#ክብር ለሁሉም ጤና ባለሙያዎች!!!

የ21 ዓመት እድሜ ያላት እንስት እርጉዝ የመውለጃዋ ጊዜ ደርሶ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ.ም በትግራይ ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን ዋና ከተማ እንዳስላሰ-ሽረ የሚገኘው ስሑል አጠቃላይ ሆስፒታል ትደርሳለች።

ወደ ሆስፓታሉ የተጓዘችው የአስገደ ወረዳ ከሚገኝ ራህዋ የተባለ የገጠር ቀበሌ ገበሬ ማህበር በመሆኑ ድካምና የነበረባት ደም መፍሰስ ተደራርቦ ህይወት የሚቀማ አደጋ ተደቀነባት።

በዚህ ሰዓት ሃኪሞቹ ቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልጋት ወስነው መጣደፍ ጀመሩ። ይሁን እንጂ በሆስፒታሉ ለአደጋ ጊዜ ተብሎ ተጠራቅሞ በደም ባንክ የተቆጠበ ደም ባለመኖሩ እንዲሁም ለወላጅ እናትዋ ደም የሚለግስ የቅርብ ሰው ባለመኖሩ ምክንያት ሃኪሞቹ ጥረታቸው መና ሊቀር ሆነ።

እናም ቀዶ ህክምናውን የሚያከናውነው የሆስፓታሉ ሃኪም ዶ/ር ኣርኣያ ወለገብርኤልና የፋርማሲ ባለሞያዋ ሲ/ር ምፅላል አብርሃ ደም ለመለገስ ወስነው አደረጉት።

ቀዶ ህክምናው ተከናወነ ፤ እናቲቱ ደም ተለገሰላት ፤ ራስዋንና የወለደችው ህፃን በአሁኑ ሰዓት በበጎ ሁኔታ ይገኛሉ።

"በአንድ የለስላሳ መጠጥ የሚተካ አንድ ሊትር ደም ለመለገሰ አንሳሳ ፤ ሃኪሞቹ መንታ ሰብአዊነት በመፈፀም አራስ እናቲቱና የወለደችውን ህፃን ታድገዋል፤ ረጅም የአገልግሎት ጊዜ ከመልካም ጤና ጋር እንመኝላቸዋለን " ሲሉ የወላጅ እናት ቤተሰቦች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

Source: ቲክቫህ ኢትዮጵያ | Tikvah Ethiopia

ዜና እረፍትበትናንትናው ዕለት ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም በግምት ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት አካባቢ በአልታወቁ ሀይሎች በሁለት ጥይት ተደብድቦ የተገደለው የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ...
15/01/2025

ዜና እረፍት
በትናንትናው ዕለት ጥር 6 ቀን 2017 ዓ.ም በግምት ከጥዋቱ 4:00 ሰዓት አካባቢ በአልታወቁ ሀይሎች በሁለት ጥይት ተደብድቦ የተገደለው የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጠቅላላ አገልግሎት ሀላፊ እኝህ ነበሩ።
ሟች ከመሞቱ በፊት በግቢው ውስጥ ብዙ ግፎችን ይፈፅም እንደነበር የግቢው ማህበረሰብ ያውቃል።

Address

Bahir Dar

Telephone

+251931792124

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahir Dar university Tibebe Ghion Specialized Hospital Information Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Bahir Dar university Tibebe Ghion Specialized Hospital Information Center:

Share