12/08/2024
ዛሬ የመጨረሻው ቀን ነው ተመዝግበው በእድሉ ይጠቀሙ!
43,500 ሰው ይፈለጋል!
የኢትዮጲያ ስታትስቲክ መረጃ አገልግሎት በ2017 በጀት ዓመት በሃገራችን ለሚያከናውነው የግብርና ናሙና ቆጠራ በሁሉም ክልል በገጠርና በከተማ በሚገኙ ቀበሌዎች ውስጥ ከቤተሰቦችና ከባለ ይዞታዎች መረጃ ለመሰብሰብ በዝግጅት ላይ ይገኛል።
በመሆኑም ለዚህ የመረጃ አሰባሰብ 43,500 ሰራተኞችን ይፈልጋል። ለዚህ ስራ ለማመልከት በቅድሚያ lmis.gov.et ብላችሁ በመመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ ሰጥታችሁ በናሽናል Labor pool ላይ መካተት ይኖርባችኋል።
የሥራ መደቡ መጠሪያ፡- የስታቲስቲክስ መረጃ ሰብሳቢ
ብዛት፡- 43,500
ፆታ ፡- ጾታ አይለይም
የሥራ መደቡ ዓላማ ፡-ጥራቱን የጠበቀ የገጠር/ከተማ የቤተሰብ/ባለይዞታ የግብርና መረጃ መሰብሰብ እና ወደ ሰርቨር መላክ
አሁኑኑ ሊንኩን ይጫኑና ይመዝገቡ: https://lmis.gov.et