በሃይሉ ታዬ Behailu

በሃይሉ ታዬ Behailu በሃይሉ ታዪ ነኝ! ሰላም ለ ኢትዮጵያ ሰላም ለህዟ ሁሉ ይሁንልን��

27/02/2021
,           ©©® ጅግናዉ ሰራዊታችንክብር ለሚገባዉ ክብርን እንስጥ ጅግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት።ለጅግናዉ ሰራዊታችን   አና   በማድረግ ክብራችንን እንግጉፅ ድል ለጅግናዉ ሰራ...
25/02/2021

, ©©® ጅግናዉ ሰራዊታችን
ክብር ለሚገባዉ ክብርን እንስጥ ጅግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት።

ለጅግናዉ ሰራዊታችን አና በማድረግ ክብራችንን እንግጉፅ ድል ለጅግናዉ ሰራዊታችን።

Artist    ©©®የወገኗ ህመም የሚሰማት ባህሏን የምትወድ ሰነምግባር ያላት ኩሩ ኢትዮጵያዊት። በእውነት ልንኮራባት ይገባል!የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን መርጃ መአከል።
25/02/2021

Artist
©©®የወገኗ ህመም የሚሰማት ባህሏን የምትወድ ሰነምግባር ያላት ኩሩ ኢትዮጵያዊት።

በእውነት ልንኮራባት ይገባል!
የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን መርጃ መአከል።

©©® አልቅሱላት ለሀገሬ🇪🇹         የቃልኪዳን ምድር ዛሬ እንዲህ መሆኗየአምላክ መራቅ ነው አይደለም ከጎኗየምድር ነገስታት አይመልሱት ደሟንእለት እለት ለቅሶ ከቧታል ምድሪቷንእፀልይ ሁላ...
23/02/2021

©©® አልቅሱላት ለሀገሬ🇪🇹

የቃልኪዳን ምድር ዛሬ እንዲህ መሆኗ
የአምላክ መራቅ ነው አይደለም ከጎኗ
የምድር ነገስታት አይመልሱት ደሟን
እለት እለት ለቅሶ ከቧታል ምድሪቷን
እፀልይ ሁላችን አንጋጠን ወደላይ
ከታች መልስ የለንም እንጠብቅ ከሰማይ!!

🙏ይታረቀን!!!

Address

Addis Ababa
Ababa

Telephone

+251919077850

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በሃይሉ ታዬ Behailu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to በሃይሉ ታዬ Behailu:

Share

Category