Amhara Media Network

Amhara Media Network ብሄርን በብሄር ላይ ማነሳሳት የግጭት መልክት ክልክል ነዉ ህዝበ ኢትዮጵያ ዘላለም አብሮዎ ኑአሪ ነዉ!!

ፍቅሩ ሙልዬ የሰላም አማራጭን ተቀበለ። ወሎ ዞን ላሊበላ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል ሲንቀሳስ የነበረው  ፍቅሩ ሙልዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሏል። ላለፉት ዓመታት በሰሜን ወሎ በላሊበላ እና ...
30/03/2026

ፍቅሩ ሙልዬ የሰላም አማራጭን ተቀበለ።

ወሎ ዞን ላሊበላ እና አካባቢው በትጥቅ ትግል ሲንቀሳስ የነበረው ፍቅሩ ሙልዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሏል።

ላለፉት ዓመታት በሰሜን ወሎ በላሊበላ እና በአካባቢው በጫካ ሲንቀሳቀስ የነበረው ፍቅሩ ሙሉዬ የሰላም አማራጭን ተቀብሎ ለሰላም ገብቷል። ፍቅሩ ሙልዬ በታጣቂዎች አደረጃጀት እስከ ኮር አዛዥ የደረሰ ኀላፊነት ነበረው።

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ በመንግሥት እና በታጣቂ ኃይሎች መካከል ተደጋጋሚ ውይይቶች ሲደረጉ ቆይተዋል።

በተደረጉ ተከታታይ ውይይቶች በርካታ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። አሁንም በየአካባቢው የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ የሚገቡት ታጣቂዎች በርካታ ናቸው።

ታጋይ ፍቅሩ ለመንግሥት ሃይሎች እስከ አባሎቹ እጂ መስጠቱ ይፋ መሆኑን መረጃዎች አመለከቱ ።
30/03/2026

ታጋይ ፍቅሩ ለመንግሥት ሃይሎች እስከ አባሎቹ እጂ መስጠቱ ይፋ መሆኑን መረጃዎች አመለከቱ ።

የባህረ- ጥበብ አካዳሚ  በፈጠራ ስራ ልዩ ተሰጥዎ ያላቸውን ልጆች በደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ  ልዩ ክህሎታቸውን ወይም ተሰጦአቸውን እንዲያሳድጉ እና ልጆች ለወደፊት የተሻለ ራዕይ እና...
26/03/2026

የባህረ- ጥበብ አካዳሚ በፈጠራ ስራ ልዩ ተሰጥዎ ያላቸውን ልጆች በደብረ ማርቆስ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ልዩ ክህሎታቸውን ወይም ተሰጦአቸውን እንዲያሳድጉ እና ልጆች ለወደፊት የተሻለ ራዕይ እና ጥበብ ኑራቸው እንዲያድጉ ለማበረታታት ስልጠና እየወስዱ ይገኛል

የሴኔጋል መንግሥት፤ ካፍ (CAF) የሀገሪቱን የአፍሪካ ዋንጫ ድል ለመቀልበስ ካሳለፈው ውሳኔ ጀርባ "የሙስና ጥርጣሬ" ስላለ ዓለም አቀፍ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ። ስካይ ስፖርት ኒውስ (Sk...
19/03/2026

የሴኔጋል መንግሥት፤ ካፍ (CAF) የሀገሪቱን የአፍሪካ ዋንጫ ድል ለመቀልበስ ካሳለፈው ውሳኔ ጀርባ "የሙስና ጥርጣሬ" ስላለ ዓለም አቀፍ ምርመራ እንዲደረግ ጠየቀ። ስካይ ስፖርት ኒውስ (Sky Sports News) እንደዘገበው፣ የሴኔጋል መንግሥት ውሳኔውን "ፍጹም ሕገ-ወጥ እና ኢ-ፍትሃዊ" ሲል ገልጾታል።

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ኢድ አል-ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ!ኢድ ሙባረክ!
19/03/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው ኢድ አል-ፊጥር በሰላም አደረሳችሁ!

ኢድ ሙባረክ!

አንድ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራር ከአርባምንጭ ወደ ኮንሶ መስመር በታጣቂዎች ጥቃት ተገdለዋል! ለመላው የስራ ባልደረቦቿ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን ።
19/03/2026

አንድ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራር ከአርባምንጭ ወደ ኮንሶ መስመር በታጣቂዎች ጥቃት ተገdለዋል!
ለመላው የስራ ባልደረቦቿ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን ።

በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስጋት ላይ ናቸው ተባለበግብፅ በተለይም በካይሮና አካባቢው የሚኖሩ ወገኖቻችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ የእንግልት እና የእስራት ሰለባ እየሆኑ ይገኛሉ...
17/03/2026

በግብፅ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስጋት ላይ ናቸው ተባለ
በግብፅ በተለይም በካይሮና አካባቢው የሚኖሩ ወገኖቻችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከፍተኛ የእንግልት እና የእስራት ሰለባ እየሆኑ ይገኛሉ።
እንደሚታወቀው ስደተኛው ማህበረሰባችን በተለያዩ ማህበራዊ ትስስሮች ጠንካራ ነው። ሆኖም ግን፣ አሁን ላይ ወገኖቻችን የሚከተሉት ችግሮች እየገጠሟቸው ይገኛል፦
* ከእምነት ተቋማት ሲመለሱ፦ ከቤተክርስቲያን እና ከተለያዩ የጸሎት መርሃ ግብሮች ወጥተው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ በደህንነት ኃይሎች እየተያዙ ይገኛሉ።
* ከማህበራዊ ስነ-ስርዓቶች፦ በሀዘን ቤቶች (ለቅሶ) እና በደስታ ፕሮግራሞች ላይ ተገኝተው ሲመለሱ መንገዶች ላይ በሚደረጉ ድንገተኛ ፍተሻዎች ለእስር እየተዳረጉ ነው።
* በመንገድ ላይ፦ ምንም ዓይነት ወንጀል ባልተፈጸመበት ሁኔታ፣ ማንነትን መሰረት ባደረጉ ፍተሻዎች ብቻ በርካታ ኢትዮጵያውያን ወደ እስር ቤቶች እየተወሰዱ ነው።
ይህ ሁኔታ በስደተኛው ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ስነ-ልቦናዊ ጫና እና የደህንነት ስጋት ፈጥሯል። ወገኖቻችን በሰላም ወጥተው የመግባት መብታቸው እየተገደበ፣ ማህበራዊና ሃይማኖታዊ ህይወታቸውም በስጋት ተከቧል።
ይህ መልዕክት ለሚመለከታቸው አካላት ሁሉ እንዲደርስ፦
* የሚመለከታቸው የዲፕሎማቲክ ተቋማት ለወገኖቻችን ድምጽ እንዲሆኑ እንጠይቃለን።
* በግብፅ የምትገኙ ወገኖቻችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ እና መረጃዎችን ለቅርብ ሰዎች እንድታጋሩ እናሳስባለን።
ፈጣሪ ከወገኖቻችን ጋር ይሁን! ድምጽ እንሁናቸው! 🇪🇹🙏

Amhara Media Network
የቴሌግራም አድራሻhttps://t.me/amyt24https://t.me/amyt24

የባህር ሲሳይ የሆኑት ወገኖቻችን - የህልም ፍለጋው መራራ ፍጻሜለተሻለ ህይወትና ለተሻለ ነገ ተስፋን ሰንቀው ከአገራቸው የወጡ ወገኖቻችን፣ ዛሬ በየመን የባህር ዳርቻ ላይ የህልማቸው ማክተሚያ...
17/03/2026

የባህር ሲሳይ የሆኑት ወገኖቻችን - የህልም ፍለጋው መራራ ፍጻሜ
ለተሻለ ህይወትና ለተሻለ ነገ ተስፋን ሰንቀው ከአገራቸው የወጡ ወገኖቻችን፣ ዛሬ በየመን የባህር ዳርቻ ላይ የህልማቸው ማክተሚያ ሆኗል። "አልቃዲ" የተባለች ጀልባ 150 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ጭና ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመሻገር ጉዞ ላይ እያለች፣ ባልታሰበ ኃይለኛ ውሽንፍር ተመትታ ዘጠኝ ወገኖቻችን የባህር ሲሳይ ሆነዋል።
የሰው አገር ናፍቆት ሳይሆን የአገር ውስጥ ችግርና መከራ አስገድዷቸው፣ በርሃውንና ባህሩን አቋርጠው ለቤተሰቦቻቸው የሚተርፍ ህይወት ለመፍጠር የወጡት ወጣቶች፣ ዛሬ አስከሬናቸው በየመን ዳርቻ ላይ ይገኛል። ይህ መርዶ ለቤተሰቦቻቸውና ለመላው ኢትዮጵያውያን እጅግ ልብ ሰባሪ ነው።
> "ጉዞው ወደ ተስፋ ነበር፤ ፍጻሜው ግን የሞት ባህር ሆነ።"
>
እነዚህ ወገኖች የሞቱት ለብቻቸው አይደለም፤ የአባቶቻቸውና የእናቶቻቸው ተስፋ፣ የታናናሾቻቸው ህልም አብሮ ተቀብሯል። የየመን ባህር ስንቱን ወጣት በላው? ስንቱንስ ህልም አጨናገፈው?
ፈጣሪ ለሟቾች ነፍስ እረፍትን፣ ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው ደግሞ መፅናናትን ይስጥልን።
ድምፃችንን እናሰማ! ይህ አደገኛ ስደት በወገኖቻችን ላይ የሚያደርሰው እልቂት እንዲቆም ሁላችንም የበኩላችንን ግንዛቤ እንፍጠር።
#አሳዛኝዜና
በቴሌግራም መረጃ ለማግኘት https://t.me/amyt24

Mekash Dinku የፌስቡክ ገፅ ተጠልፏል ግለሰቡ መምህር ነዉ አሁን ላይ ከሚዲያ ውጪ ነዉ በሌለበት የፌስቡክ አካውንቱን ጠልፈው ኪርሲ ሙርሲ በመፃፍ ከአቋሙ ለማውረድ እና ተከታዮቹን ለመቀ...
17/03/2026

Mekash Dinku የፌስቡክ ገፅ ተጠልፏል ግለሰቡ መምህር ነዉ አሁን ላይ ከሚዲያ ውጪ ነዉ በሌለበት የፌስቡክ አካውንቱን ጠልፈው ኪርሲ ሙርሲ በመፃፍ ከአቋሙ ለማውረድ እና ተከታዮቹን ለመቀነስ እና ተቀባይነት እንዳያገኝ የሚሰራ ሴራ እንጂ ሰሞኑን በገፁ የሚተላለፉት መልክቶች እርሱን እንደማይገልፁ ከወዲሁ እናሳስባለን ።
Amhara Media Network

Adres

Uk
Lendelede

Website

Meldingen

Wees de eerste die het weet en laat ons u een e-mail sturen wanneer Amhara Media Network nieuws en promoties plaatst. Uw e-mailadres wordt niet voor andere doeleinden gebruikt en u kunt zich op elk gewenst moment afmelden.

Delen